በእስራኤል ምርጫ ከ29ሺ በላይ ድምጾች መቆጠራቸው ተገለፀ
በእስራኤል ምርጫ ከ29ሺ በላይ ድምጾች መቆጠራቸው ተገለፀ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የፓለቲካ ስብስብ 53 መቀመጫዎችን እንደሚያሸንፍ ተገምቷል የእስራኤል የዜና ማሰራጫዎች ሀሙስ ዕለት እንደዘገቡት፣ በእስራኤል ምርጫ ከተሰጡት አጠቃላይ ድምጾች መካከል 6 በመቶ ገደማ የሚሆኑት ወይም ከ29ሺ በላይ የሚሆኑ የሁለት-ፖስታ ድምጾች መቆጠራቸውንና የማዕከላዊ ምርጫ ኮሚቴው የቆጠራ ስራው እስከ ከሰዓት በኋላ ይጠናቀቃል ብሎ እንደሚጠብቅ አስታውቋል። የዲኦት አህሮኖት ጋዜጣ እንደጠቀሰው፣ ከ500ሺ የሁለት-ፖስታ ድምጾች ውስጥ በአጠቃላይ 29ሺ 253 ያህሉ ተቆጥረዋል። የሁለት-ፖስታ ድምጾች ጥቅም ላይ የሚውሉት ከተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ ውጪ ድምጽ በሚሰጡ መራጮች ሲሆን፣ ይህም ወታደሮችን፣ ዲፕሎማቶችን፣ የፖሊስ አባላትን እና ተፈናቃይ ነዋሪዎችን ያካትታል። አስፈጻሚዎች…
Read the full story at zena24now ↗