ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በተግባር!
ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በተግባር! ለዘመናት የቆየውን የኢኮኖሚ መዛባቶችን እና የመንግሥት ጥብቅ ቁጥጥር ለመቀልበስ በ2011 ዓ.ም. የተጀመረው የመጀመሪያው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በስንዴ ምርትና በቴሌኮም ዘርፍ ታሪካዊ ስኬቶችን አስመዝግቧል። በእነዚህ ስኬቶች ላይ በመመሥረት የተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ በማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፣ በንግድ ሥነ ምህዳር፣ እና በዘርፎች ተወዳዳሪነት ላይ በትኩረት እየሠራ ይገኛል። የዚህ ማሻሻያ ቁልፍ ማረጋገጫ በፋይናንስ ዘርፉ ላይ እየታየ ሲሆን፣ የሀገር ውስጥ የኢንቨስትመንት ባንኮች በከፍተኛ ፍጥነት ከመስፋፋታቸውም በላይ በቅርቡ ለመጀመሪያ ጊዜ ለውጭ ሀገር የኢንቨስትመንት ባንክ የሥራ ፈቃድ ተሰጥቷል። ይህ ታሪካዊ እመርታ ብሔራዊ ትልማችንን ከዓለም…
Read the full story at fanatelevision ↗