#ችሎት
#ችሎት የበረከት ወርቁ (በረከት ገበሬዋ) የክስ ሂደት በሌለችበት እንዲታይ ተወሰነ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት "በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርገዋል" የተባሉ የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር(ዲባራ ፉፋ) እና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር (አቶ ሹምአለም ብርሃኔ) ጨምሮ የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው ግለሰቦች ጉዳይ እየተመለከተ መሆኑ ይታወቃል። ተጠርጣሪዎቹ ከመመሪያ ውጪ የነዳጅ ግዥና አከፋፋይነት ፈቃድ በመስጠት፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ሊትር ናፍጣ በኮንትሮባንድ እንዲሸጥ በማመቻቸት እና ከጅቡቲ የሚመጣ ድጎማ የተደረገበትን ነዳጅ ከቁጥጥር ውጪ በማድረግ ወንጀል የተከሰሱ 13 ተከሳሾች ውስጥ የ 4 ተከሳሾች እና የአንድ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ክስ እንዲቋረጥ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗