ለቀጣናዊ ችግሮች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጠንካራ ተቋም ተገንብቷል – ጄ/ል ይመር መኮንን

FANATELEVISIONneutral2026-06-25 12:34:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለቀጣናዊ ችግሮች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጠንካራ ተቋም ተገንብቷል – ጄ/ል ይመር መኮንን አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ የጦርነት ባህሪን በመረዳት ለአሁናዊ የቀጣናችን ችግሮች ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚችል ጠንካራ ተቋም ተገንብቷል አሉ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሃላፊ ጄነራል ይመር መኮንን። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመከላከያ ኮሌጅ ዓመታዊ የብሔራዊ ደህንነት ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ጄ/ል ይመር በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ከምንጊዜውም በላይ እየተወሳሰበ የመጣው… https://www.fanamc.com/archives/317524

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]