ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-25 12:54:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 🔹" ጉዳዩ ከወንበር በዘለለ በሀገር ጉዳይ ቁጭ ብለን እንነጋገር የሚል ነው " - አቶ ጌትነት ወርቁ 🔸" አንድም ይሁን ሁለት ሰው፣ ሙሉውም ይሁን አሸናፊዎቹ ምክር ቤት እንዲገቡ አልተፈቀደም " - አቶ አብርሃም ጌጡ የትብብሩ ፕሬዚዳንት (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) 🔺" ማንም ሰው ድምፅ አግኝቻለሁ ብሎ ም/ቤት ቢገባ መከልከል አንችልም፤ ዕጩዎችን እንዳትገቡ ማለት ሆነ የዲሲፕሊን እርምጃ መውሰድ በም/ቤት አልተመከረበትም " - አቶ አብርሃም ጌጡ የትብብሩ ፕሬዚዳንት (ለኢትዮጵያ ኢንሳይደር) 👉 " ' ምክር ቤት አንገባም ' የሚለው አካሄድ ከ20 ዓመታት በፊት የነበረ ያረጀ ያፈጀና የማያወጣ አካሄድ ነው " - ምርጫ ያሸነፉ እጩ ከትብብሩ በአምስት ፓርቲዎች የተዋቀረውና በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከተሳተፈ በኋላ፣ ዕጪዎቹ ቢያሸንፉ እንኳ ምክር ቤት እንዳይገቡ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]