ማን ቀረ ታዲያ?

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-06-25 16:06:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማን ቀረ ታዲያ? በትግራይ ክልል ከህወሓት አመራሮች ጀምሮ እስከ ተራው ወጣት ድረስ ብዙዎች ጦርነትን እየተቃወሙ ናቸው። ወጣቱም ጦርነትን ጠልቶ ወደ አዲስ አበባ እየመጣ ነው። መሬቱ አፍ ቢኖረው እንኳን ‘ጦርነት በቃን’ ብሎ ይጮኽ ነበር። ሰላም ለትግራይ ህዝብ፤ ሰላም ለኢትዮጵያ!”** 🕊️🇪🇹

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]