የኤርትራ ሕልውና ሁልጊዜም ኢትዮጵያን ከማዳከም ጋር የተያያዘ ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ
የኤርትራ ሕልውና ሁልጊዜም ኢትዮጵያን ከማዳከም ጋር የተያያዘ ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሀገር ሆኖ የመቀጠል ስትራቴጂካዊ ስሌት ከኢትዮጵያ አጠቃላይ የሕልውና እና የደህንነት ሁኔታ ጋር የተያያዘ ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመከላከያ ኮሌጅ ዓመታዊ የብሔራዊ ደህንነት ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ አቶ ጌታቸው በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበርና ዘላቂ ቀጣናዊ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ የታሪክ ስህተቶችን በጥንቃቄ መመርመርና ወቅታዊ የደህንነት ስጋቶችን በስትራቴጂያዊ እይታ መመልከት ይገባል፡፡ ከዚህ በመነሳትም ባለፉት 100 ዓመታት በኢትዮጵያ የተፈራረቁት መንግሥታት መነሳትና መውደቅ ከኤርትራ ጉዳይ አያያዝ ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት እንደነበረው አብራርተዋል። የአፄ ኃይለሥላሴ፣…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗