ህወሓት የጦርነት ዝግጅት ላይ ነው-ጀነራሉ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-06-25 16:26:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሓት የጦርነት ዝግጅት ላይ ነው-ጀነራሉ‼️ ጀነራሉ በሕወሓት የጠነሰሰውን አዲሱን የሀገር ውስጥ እና የውጭ ኃይሎች የጦርነት ዝግጅት ይፋ አድርገዋል፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኃላፊ ጄነራል ዓለምሸት ደግፌ፣ ሕወሓት ከሀገር ውስጥ እና የውጭ ኃይሎች ለጦርነት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ጀነራሉ ዛሬ በተካሄደው ዓመታዊ የብሔራዊ ደኅንነት ኮንፍረንስ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ “ሕወሓት አሁንም የትግራይን ወጣቶች ወደ አዲስ ጦርነት ለመማገድ ዝግጅት እያደረገ” ነው ብለዋል፡፡ ሕወሓት በአሁኑ ወቅት በሕዝብ ላይ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያካሄደ እንደሚገኝ እና ልክ ከአምስት ዓመት በፊት ያደርገው እንደነበረው ሁሉ “ዳግመኛ እየፎከረ” መሆኑን ገልጸዋል።የቀድሞው የጦርነት ጠባሳ ሳይበቃው አሁንም የትግራይን ወጣቶች ወደ ጦርነት…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]