በሌላ ሊተኩ ነው‼
በሌላ ሊተኩ ነው‼ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአቶ መስፍን ጣሰውን ተተኪ ለመሰየም እየተዘጋጀ ነው ተባለ‼ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአሁኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO) አቶ መስፍን ጣሰውን የሚተካ አዲስ መሪ ለመሰየም የሽግግር ዝግጅት መጀመሩ ታውቋል። እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2022 በኃላፊነት ላይ የተቀመጡት የአቶ መስፍን የሥራ ዘመን በመጪው ነሐሴ (ኦገስት) ያበቃል ተብሏል። አየር መንገዱ የ7.6 ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ገቢ ያለውና በቅርቡ ቢሾፍቱ ላይ ግዙፍ የሜጋ-ኤርፖርት ፕሮጀክት ያስጀመረ ተቋም በመሆኑ፣ ይህ የኃላፊነት ሽግግር ትልቅ ትኩረት ስቧል። ይህንን ተከትሎ አዲሱን ተተኪ ለመምራት የሚደረገው የዕጩዎች ፉክክር እና የውሳኔ ሂደት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እጅ ላይ እንደሚሆን ዘ አፍሪካን ሪፖርተር በዘገባው ላይ አመልክቷል። #WasuMohammed video 👇Like +…
Read the full story at wasulife ↗