በደቡብ አፍሪካ በስደተኞች ላይ ጥቃት ሊፈጸም የሚችልበት አዝማሚያ በመታየቱ ለኢትዮጵያውያን የጥንቃቄ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
በደቡብ አፍሪካ በስደተኞች ላይ ጥቃት ሊፈጸም የሚችልበት አዝማሚያ በመታየቱ ለኢትዮጵያውያን የጥንቃቄ ማሳሰቢያ ተሰጠ። በደቡብ አፍሪካ በስደተኞች ላይ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችና ጥቃቶች ሊፈጸሙ የሚችሉባቸው አዝማሚያዎች አሁንም እየታዩ በመሆኑ፣ በፕሪቶሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመላው ሀገሪቱ ለሚገኙ ዜጎች የጥንቃቄ ማሳሰቢያ አስተላልፏል። ኤምባሲው ስለ ወቅታዊው የዜጎች ሁኔታ ከሀገሪቱ መንግሥት ጋር የቅርብ ክትትል እያደረገ መሆኑን የገለጸ ሲሆን፣ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት በበኩሉ ጥቃት እንዳይደርስ ተገቢውን ጥበቃ እንደሚያደርግና በቀጣይ ቀናት የጸጥታ ማስከበር ተግባሩን እንደሚያጠናክር አስታውቋል። ይሁን እንጂ ሊያጋጥሙ ከሚችሉ የሰብዓዊ መብት መጣስና የደህንነት ስጋቶች አንጻር፣ ኢትዮጵያውያን ዕለታዊ እንቅስቃሴዎቻቸውን በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ፣ እንዲሁም በአቅራቢያቸው ከሚገኙ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗