ቻይና በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላሸነፈው ብልፅግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች
ቻይና በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላሸነፈው ብልፅግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች ቻይና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሚመራውና በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አሸናፊ ለሆነው ብልፅግና ፓርቲ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፋለች:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ ይፋ ባደረገው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት መሠረት፥ ገዥው የብልፅግና ፓርቲ ከተወካዮች ምክር ቤት 501 መቀመጫዎች መካከል 438ቱን በማሸነፍ በድጋሚ መመረጡ ይታወቃል
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗