​‹‹የኢትዮጵያ መንግስታት ውድቀት ከኤርትራ አያያዝ ጋር የተገናኘ ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ

WASULIFEneutral2026-06-25 19:01:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

​‹‹የኢትዮጵያ መንግስታት ውድቀት ከኤርትራ አያያዝ ጋር የተገናኘ ነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ ​ያለፉት የኢትዮጵያ መንግስታት (ከአፄ ኃይለስላሴ እስከ ኢሕአዴግ) መውደቅና መነሳት ከኤርትራ ጥያቄ አያያዝ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንደነበረው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። ​አማካሪው አክለውም፣ በአሁኑ ወቅት ከኤርትራ ጋር ያለው ግንኙነት፣ የወደብና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ ከሀገሪቱ አጠቃላይ ህልውና ጋር የተያያዘ በመሆኑ መንግስት ጉዳዩን በጥንቃቄ ሊይዘው እንደሚገባ ጠቁመዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== To receive timely and reliable information easily…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]