የአስቸኳይ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ተላለፈ‼
የአስቸኳይ ጊዜ ማስጠንቀቂያ ተላለፈ‼ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በሀገሪቱ በሚኖሩ ዜጎች ላይ ሊሰነዘሩ የሚችሉ ጥቃቶችንና የደኅንነት ስጋቶችን በመጥቀስ አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል። 📌በስደተኞች ላይ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችና ጥቃቶች ሊፈጸሙ የሚችሉባቸው አሳሳቢና አስገማች ሁኔታዎች በመስተዋላቸው መሆኑን ኤምባሲው ገልጿል። 📌 በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሊደርሱ የሚችሉ የአካልና የሕይወት አደጋ ስጋቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን በከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ታዟል። 📌 ዜጎች ከአካባቢያቸው የኮሚኒቲ አደረጃጀቶችና ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር የቅርብ ግንኙነትና የመረጃ ልውውጥ እንዲያደርጉ ኤምባሲው በጥብቅ አሳስቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗