በቬንዙዌላ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 235 ደረሰ
በቬንዙዌላ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 235 ደረሰ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬንዙዌላ መዲና ካራካስና ላ ጓይራ ግዛት በተከሰተው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሟቾች ሰዎች ቁጥር 235 ደርሷል፡፡ አደጋውን ተከትሎ በፍርስራሽ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን የማፈላለግና የነፍስ አድን ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገልጿል፡፡ 7 ነጥብ 2 እና 7 ነጥብ 5 ሬክትር ስኬል ሆኖ በተመዘገበው የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር… https://www.fanamc.com/archives/317553
Read the full story at fanatelevision ↗