የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

FANATELEVISIONneutral2026-06-26 07:30:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 57ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተፈረሙ ሶስት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለዘላቂ እና ሁሉን… https://www.fanamc.com/archives/317557

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]