መንግስት የአዛን ድምፅን ሊከለክል ነው‼

WASULIFEneutral2026-06-26 07:38:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግስት የአዛን ድምፅን ሊከለክል ነው‼ በዴንማርክ የእስልምና ሶላት ጥሪ (አዛን) እገዳ ሊጣልበት እንደሚችል ተነግሯል። በዴንማርክ የሚገኘው ግራ ዘመም መንግሥት የእስልምና ሃይማኖት የሶላት ጥሪን (አዛን) ለማገድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ዘ ቴሌግራፍ በዘገባው አመልክቷል። የሀገሪቱ የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር በጉዳዩ ላይ በሰጡት አስተያየት፣ በአሁኑ ወቅት አንዳንድ የዴንማርክ አካባቢዎች "የኢስላማባድ (የፓኪስታን ዋና ከተማ) የከተማ ዳርቻ" እየመሰሉ መጥተዋል ሲሉ መናገራቸው በዘገባው ተገልጿል። ደንማርክ የዚሁ ተመሳሳይ ህግ ከ2020 ጀምሮ በየዓመቱ እተገብራለሁ ብላ ብትሞክርም ሳይሳካላት ቀርቷል።የአሁኑም ተመሳሳይ እንደሚሆን ተነግሯል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]