የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና አፍሪካ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና አፍሪካ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና በአፍሪካ ትብብር ላይ ያተኮረው “ሂሊ ዲያሎግ አፍሪካ ኤዲሽን” የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ ላይ የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ፣ የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፖሊሲ አውጪዎች፣ የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች፣… https://www.fanamc.com/archives/317556
Read the full story at fanatelevision ↗