በአፋር ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ

FANATELEVISIONneutral2026-06-26 16:14:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአፋር ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ÷ የአፋር መሬት ማንኛውንም ዓይነት እጽዋት ማፍራት የሚችል ከፍተኛ አቅም እንዳለው በተግባር ታይቷል ብለዋል። ይህ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የክልሉን… https://www.fanamc.com/archives/317615

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]