የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)

FANATELEVISIONneutral2026-06-26 16:40:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ በመፍጠር ሂደት ውስጥ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ። ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 በበይነ መረብና በወረቀት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)÷ የፈተና ስርቆትን… https://www.fanamc.com/archives/317618

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]