በህግ ቁጥጥር ስር ለዋሉ ተጠርጣሪዎች አበረታች መድኃኒት ለማስገባት ሙከራ ያደረገው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡
በህግ ቁጥጥር ስር ለዋሉ ተጠርጣሪዎች አበረታች መድኃኒት ለማስገባት ሙከራ ያደረገው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ አዲስ አበባ ፖሊስ ብርሃኑ ወንድሙ የተባለው ተጠርጣሪ በወንጀል ተጠርጥረው በማቆያ ቤት ለሚገኙ ግለሰቦች አበረታች መድኃኒት በመስጠት ሙከራ ወንጀል ተጠርጥሮ በህግ ጥላ ስር የዋለው ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 በየካ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው። ግለሰቡ በወንጀል ተጠርጥረው በዋና መምሪያው የተጠርጣሪዎች ማቆያ ቤት የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የፍርድ ቤት ቀጠሯቸው ቀን ከመድረሱ አስቀድሞ በማቆያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት የጃኬቱን እጅጌ በመቅደድ ትራማዶል የተባለ 39 ፍሬ አበረታች መድኃኒት ደብቆ ሊያስገባ ሲል በተደረገበት ፍተሻ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገልጿል፡፡ በተጠርጣሪው ላይ ተገቢው ምርመራ ተጠናክሮ በአቃቤ ህግ ክስ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗