" ... እኛ ኮሪያውያን በኮሪያ ጦርነት ወቅት የከፈላችሁትን መስዋዕትነት መቼም ቢሆን አንረሳውም ! " - የኮሪያ አምባሳደር
" ... እኛ ኮሪያውያን በኮሪያ ጦርነት ወቅት የከፈላችሁትን መስዋዕትነት መቼም ቢሆን አንረሳውም ! " - የኮሪያ አምባሳደር በኮሪያ ጦርነት ወቅት ኢትዮጵያውያን ጀግኖች የከፈሉትን ታሪካዊ መስዋዕትነት ለመዘከርና በአሁኑ ወቅት በሕይወት ያሉትን አርበኞች ለመደገፍ የሚያስችል 'The Final Salute' የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት ሰኔ 18/2018 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ኮሪያ ዘማቾች ማህበር እንዳስታወቀው ወደ ኮሪያ ዘምተው ከተመለሱት ጀግኖች መካከል በአሁኑ ወቅት ዕድሜያቸው ከ90 ዓመት በላይ የሆኑና በሕይወት የሚገኙት 46 ዘማቾች ብቻ ናቸው። እነዚህ አርበኞች አሁን ላይ ከጤና መታወክ እና ከኢኮኖሚ ችግሮች ጋር እየተጋፈጡ ቢሆንም፣ ከኮሪያ ሪፐብሊክ ጋር ያላቸውን ታሪካዊ ትስስር አጠናክረው ቀጥለዋል። ይህንን ታሳቢ በማድረግ የጀግኖቹን የዕድሜ ልክ ምኞት ለመፈጸም በኤልጂ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗