" የተወሰኑ ልጆች ላይ አሁንም የማቅለሽለሽ፣ የሆድ ቁርጠት እየታየ ነው ዳግም ምልክት የማሳየት አዝማሚያ አለ " - የአሪ ዞን ጤና መምሪያ (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ)
" የተወሰኑ ልጆች ላይ አሁንም የማቅለሽለሽ፣ የሆድ ቁርጠት እየታየ ነው ዳግም ምልክት የማሳየት አዝማሚያ አለ " - የአሪ ዞን ጤና መምሪያ (ለቲክቫህ ኢትዮጵያ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አሪ ዞን፣ ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኘው " ሜፀር መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት " ውስጥ ከአካባቢ ሱቅ የተገዛ የፓውደር ጁስ በውሃ በጥብጠው ጠጡ የተባሉ ተማሪዎች ላይ የጤና መታወክ የደረሰ መሆኑን ተነገሯል። በተፈጠረው ሁኔታ በርካታ ተማሪዎች ራሳቸውን ስተው ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው ተገልጿል። ስለ ሁኔታው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ማብራሪያ የሰጡት የአሪ ዞን ጤና መምሪያ ሃላፊ አቶ በድሉ ባግማሶ፣ ችግሩ የተከሰተው ተማሪዎች ለፈተና ትምህርት ቤት በገቡበት ወቅት መሆኑን ጠቁመዋል። አቶ በድሉ ስለ ክስተቱ ሲያስረዱ ፥ " የተፈጠረ የሚባለው የሆነ ጁስ የሚባል ወይም ይሄ ፓውደር በውሃ ተበጥብጦ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗