ውሻዉን ያልገደለ ግለሰብ  በ50000 ብር እና በእስራት እንዲቀጣ ታውጇል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-06-27 05:40:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

ውሻዉን ያልገደለ ግለሰብ በ50000 ብር እና በእስራት እንዲቀጣ ታውጇል‼️ በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ሆሳና ከተማ እያንዳንዱ ግለሰብ በቤቱ ያለዉን ዉሻ አውጥቶ እንዲገድል በታወጀው መሰረት ዉሻ ያላቸው ግለሰቦች ዉሻቸውን ገመድ በማጥለቅ በንንጨት ላይ በማንጠልጠል ዉሾችን እየገደሉ ይገኛሉ። በከተማው ከሰሞኑ በውሻ ምክንያት በሽታ ተከስቷል የተባለ ሲሆን ይህ የውሻ ግድያ ዘመቻ የተጀመረው አንድ ውሻ የ13 አመት ልጅ ነክሳው ከሞተ በኋላ መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]