በገጠር አካባቢዎች የሶላር ኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

WELCOMEneutral2026-06-27 06:22:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሶ አደሮችን የሶላር ኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በሚኒስቴሩ የዩኤንዲፒ አፍሪካ ሚኒ ግሪድ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ይመስላል ተፈራ እንዳሉት በኢትዮጵያ በርካታ የገጠር አካባቢዎች ላይ ያለው የኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነት ዝቅተኛ ነው ችግሩን ለመቅረፍም ከዋናው መስመር ርቀው የሚገኙ የገጠር አካባቢዎችን በሶላር 8230 The post በገጠር አካባቢዎች የሶላር ኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]