የተሰጠን ኃላፊነት በእውነት በትጋት እና በቅንነት በማገልገል ህዝባችንን እንክሳለን ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሰጠን ኃላፊነት በእውነት በትጋት እና በቅንነት በማገልገል ህዝባችንን እንክሳለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት የከተማችን ባለሀብቶች ፓርቲያችን ብልፅግና ሀገራችንን ለመገንባትና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፖሊሲና ስትራቴጂ ነድፎ እየተጋ መሆኑን ገብቷችሁ ግልፅ አቋም ይዛችሁ በሁሉም መልኩ በንቃት በመሣተፍ ላደረጋችሁት 8230 The post የተሰጠን ኃላፊነት በእውነት በትጋት እና በቅንነት በማገልገል ህዝባችንን እንክሳለን 8211 ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗