በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ተመን ከሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ ይተገበራል
አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋን ለመተመን የተጠናው ጥናት ግኝት ከሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ2019 ዓ.ም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መወሰኛ ጥናት የፓናል ውይይት በዛሬው ዕለት አካሂዷል የቢሮው ኃላፊ ቅድስት ወጊዮርጊስ በዚሁ ወቅት እንዳሉት የመኖሪያ ቤት 8230 The post በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ ተመን ከሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ ይተገበራል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗