የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል ብርሀኑ ነጋ (ፕር)

WELCOMEneutral2026-06-27 06:22:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕር) የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ በመፍጠር ሂደት ውስጥ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 16 በበይነ መረብና በወረቀት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል በመድረኩ የተገኙት ብርሃኑ ነጋ (ፕር) የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ 8230 The post የፈተና ስርቆትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል 8211 ብርሀኑ ነጋ (ፕር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]