በአፋር ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 8220ተስፋን እንትከል8221 በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት ተጀምሯል በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የአፋር መሬት ማንኛውንም ዓይነት እጽዋት ማፍራት የሚችል ከፍተኛ አቅም እንዳለው በተግባር ታይቷል ብለዋል ይህ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የክልሉን የተፈጥሮ ሚዛን 8230 The post በአፋር ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗