የጋምቤላ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የ2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል 8220በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ8221 በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የአቅመ ደካማ ወገኖች የቤት ግንባታ ማስጀመር ስራ ተከናውኗል የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ በወቅቱ እንዳሉት በጎነት የጤናማ ማህበረሰብ ዋነኛ መገለጫ ነው በበጎ 8230 The post የጋምቤላ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗