የኢጋድ አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከል
አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከልና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትብብር መስራት አለባቸው አለ ኢጋድ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኢጋድ ቀጣናዊ የሳይበር የተግባር ልምምድ ስልጠና በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያን ጨምሮ ዩጋንዳ ኬንያ ሱዳን 8230 The post የኢጋድ አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗