የቱሪዝም ትንሳኤ እና የገበታ ለሸገር ፕሮጀክቶች ስኬት

WELCOMEneutral2026-06-27 06:22:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሀገራዊ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግና የተፈጥሮና ታሪካዊ ሀብቶችን ወደ ኢኮኖሚያዊ እሴት ለመቀየር በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በስኬት አከናውናለች ይህ በመደመር ፍልስፍና የተመራ ጉዞ ቀደም ሲል ትኩረት ተነፍጓቸው የነበሩ የከተማ መካነ ቅርሶችንና የወንዝ ዳርቻዎችን ወደ ታላላቅ የቱሪስት መስህብነት ቀይሯቸዋል ለዚህ መዋቅራዊ ሽግግር ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 8230 The post የቱሪዝም ትንሳኤ እና የገበታ ለሸገር ፕሮጀክቶች ስኬት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]