መነሃሪያውን ጭምር ቆፈሩት‼

WASULIFEneutral2026-06-27 12:48:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

መነሃሪያውን ጭምር ቆፈሩት‼ በአዶላ ከተማ የተቀሰቀሰው ያልተለመደ የወርቅ ፍለጋ ግርግር የከተማዋን እንቅስቃሴ አወከ‼ በኦሮሚያ ክልል አዶላ ከተማ "ወርቅ እና የከበሩ ድንጋዮች በስፋት ተገኝተዋል" በሚል የተሰራጨውን ወሬ ተከትሎ፣ ነዋሪው መናኸሪያን ጨምሮ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ከፍተኛ የቁፋሮ ዘመቻ እያካሄደ ይገኛል። ህፃናት፣ ወጣቶችና አዛውንቶች በስፋት የተሳተፉበትና በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ የሆነው ይህ ድንገተኛ የማዕድን ፍለጋ፤ አንዳንዶች ያገኟቸውን የሚያንፀባርቁ ድንጋዮች ሲያሳዩ መታዘብ የተቻለ ሲሆን፣ ግርግሩ በከተማዋ መደበኛ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]