የቆሎ ተማሪዎች ጭምር ታፍሰው ተወሰዱ‼️
የቆሎ ተማሪዎች ጭምር ታፍሰው ተወሰዱ‼️ 📌በመቀሌ ከተማ በቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የሚማሩ የፈለገ ሕይወት ተማሪዎች ከትናንት በስቲያ የወርሃዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል ዋዜማ በህወሕት ታጣቂዎች ተይዘው መወሰዳቸው ታውቋል። ከተወሰዱት መካከል የቅኔ፣ የቅዳሴ፣ የዜማና የአቋቋም ትምህርት የሚማሩ በርካታ ተማሪዎች ይገኙበታል። በዚህ ጉዳይ የጉባኤው መምህራን ዛሬ ወደ ሚመለከተው ጣቢያ ሄደው ሲጠይቁ፣ “እንመልሳቸዋለን፤ ወደ ወረዳ ሄዳችሁ ጠይቁ” የሚል ግልጽ ያልሆነ ምላሽ እንደተሰጣቸው ተገልጿል። ወደ ወረዳም በሄዱ ጊዜ ወደ ዞን እንዲሄዱ ተነግሯቸዋል። የበለጠ የሚያሳዝነው እነዚህ በካቴድራሉ ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ከመቀሌ ወጥተው ወደ ሩቅ የሥልጠና ማዕከላት በፍጥነት መወሰዳቸው ነው 📌በተያያዘ ዜና ከላይ የሚታየው ምስል ከአዲግራት እና አከባቢዎች የታፈሱ ወጣቶች ዛንጎ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗