በ7 ዓመቱ ህፃን ላይ ግድያ የፈጸመው ተጠርጣሪ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ አለፈ
በ7 ዓመቱ ህፃን ላይ ግድያ የፈጸመው ተጠርጣሪ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ አለፈ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የ7 ዓመት ህፃንን አግቶ በመግደል 4 ሚሊየን ብር ሲጠይቅ የነበረው የጥበቃ ሠራተኛ፣ ፍለጋ በ ተከናወነበት ወቅት ከፖሊስ አባላት ጋር ግብግብ ፈጥሮ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። እንደ ፖሊስ መረጃ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም. በግል ተበዳይ መኖሪያ ቤት በጥበቃ ሠራተኝነት ተቀጥሮ ይሠራ የነበረው ግሩም ወርቁ የተባለ ተጠርጣሪ ህፃኑን "ሳር አጭደን እንመለሳለን" በማለት ወደ ቀርሳ ቅዱስ ሚካኤል ጫካ ወስዶታል። በቦታውም ህፃኑን በእጁ ገመድ ያስያዘበትን ፎቶ ካነሳ በኋላ በገመድ አንቆ በመግደል አካሉን በደረቅ ፅድ አልብሶ ከአካባቢው ተሰውሯል። ተጠርጣሪው ህፃኑን ከገደለ በኋላም በህይወት…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗