" በየቤቱ እየዞሩ ውሾቻችንን 'ግደሉ' እየተባልን ነው። ጤነኞች ጭምር በርካታ ውሾች ተገድለዋል" - የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-06-27 20:12:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በየቤቱ እየዞሩ ውሾቻችንን 'ግደሉ' እየተባልን ነው። ጤነኞች ጭምር በርካታ ውሾች ተገድለዋል" - የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች 👉 " በእድር ነው በየመንደሩ ዘመቻ የተወጣው። እኛም ደንግጠናል። የግድያ ሁኔታዎች አሉ " - የሆሳዕና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በውሻ ንክሻ የሰው ሞት በመከሰቱ ነዋሪዎች ጤነኛ የሆኑ ውሾዎችን " ግደሉ " እየተባሉ መሆኑን፣ በርካታ ውሾችም በገመድ እንዲታነቁ ተደርገው እንደተገደሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። የከተማ አስተዳደሩ ግብርና ጽ/ቤትም ድርጊቱ መፈጸሙን ተናግሯል። ነዋሪዎቹ በሰጡን ቃል፣ " በየቤቱ እየዞሩ ውሾቻችንን 'ግደሉ' እየተባልን ነው። ጤነኞች ጭምር በርካታ ውሾች ተገድለዋል " ብለዋል። ሰነድ እንዳላቸው ሲጠየቁ ለማሳየት ፈቃደኛ የማይሆኑ ግን በየሰፈሩ እየዞሩ " ውሻ ግደሉ " የሚሉ አካላት እንዳሉ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]