#update

ADDIS_NEWSneutral2026-10-29 16:55:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

#update በቤቷ ታኖራት በነበረችው የ8 አመት ህፃን ላይ የጉልበት ብዝበዛና የአካል ጉዳት ያደረሰችው ግለሰብ በ1 ዓመት ከ4 ወር እስራት ተቀጣች፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሸኮ ከተማ በ8 ዓመት ህፃን ላይ የጉልበት ብዝበዛና የአካል ጉዳት ያደረሰችው ተከሳሽ በእስራት እንድትቀጣ የፍርድ ውሳኔ ተላልፏል። በሸኮ ከተማ አስተዳደር ቀጠና 01 ነዋሪ የሆነችው ተከሳሽ መምህርት አበበች ያሹ በቤቷ ታኖራት በነበረችው ሣራ ዘማች በተባለች የ8 ዓመት ህፃን ላይ የጉልበት ብዝበዛና የአካል ጉዳት ማድረሷ ተገልጿል። በህፃኗ ላይ የተፈጸመውን ድርጊት በተመለከተ በደረሰ ጥቆማ መሠረት የሸኮ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ምርመራ በማካሄድ መዝገቡን ለከተማው አስተዳደር ፍትህ ዩኒት ዐቃቤ ሕግ አስረክቧል። ዐቃቤ ሕግም በተከሳሿ ላይ ሁለት የወንጀል ክሶችን በማቅረብ በሸኮ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]