69000 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም‼️
69000 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም‼️ 📌1500+ ሞተዋል፣69000 የደረሱበት አልታወቀም። በቬኔዝዌላ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ቢያንስ 1,500+ ደርሷል። በዚህ ሳምንት በቬኔዝዌላ በተከሰተው አውዳሚ ድርብ የመሬት መንቀጥቀጥ የሟቾች ቁጥር ቢያንስ ከ 1,500 በላይ መድረሱን የሀገሪቱ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሆርጌ ሮድሪጌዝ (Jorge Rodríguez) ቅዳሜ ዕለት በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። ከዚህ በተጨማሪ 69,000 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗