በዳንግላ ከተማ የመስጂድ ኢማም ተገደሉ፤ ህዝበ ሙስሊሙ ፍትህ ጠየቀ‼

WASULIFEneutral2026-06-28 09:17:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዳንግላ ከተማ የመስጂድ ኢማም ተገደሉ፤ ህዝበ ሙስሊሙ ፍትህ ጠየቀ‼ ​በአማራ ክልል ዳንግላ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው የኹጥባ መስጂድ ኢማም ሸይኽ ሱፍያን ሙሀመድ ትናንት ምሽት የዒሻ ሰላት አሰግደው ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ሳሉ በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸው አልፏል። የ 4 ልጅ አባት የነበሩት የሸይኽ ሱፍያን ህልፈት በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና ቁጣን ቀስቅሷል። ​ድርጊቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ አደባባይ በመውጣት ግድያውን በጽኑ የተቃወመ ሲሆን፣ ለተፈጸመው የወንጀል ድርጊት በአስቸኳይ ፍትህ እንዲሰጥ በብርቱ ጠይቀዋል።ለሸይኽ ሱፍያን ሙሀመድ ጀነትን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]