ደብረ ብርሃንና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ
ደብረ ብርሃንና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 807 ተማሪዎች ነው ያስመረቀው፡፡ ተመራቂዎች በጤና፣ በምህንድስና፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በግብርናና ተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም በሕግ እና በሌሎች መስኮች የሠለጠኑ ናቸው። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ… https://www.fanamc.com/archives/317712
Read the full story at fanatelevision ↗