ደብረ ብርሃንና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ
አዲስ አበባ ሰኔ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረ ብርሃን እና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ለ20ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 807 ተማሪዎች ነው ያስመረቀው ተመራቂዎች በጤና በምህንድስና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ በግብርናና ተፈጥሮ ሃብት እንዲሁም በሕግ እና በሌሎች መስኮች የሠለጠኑ ናቸው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስማረ መለሰ (ዶር) 8230 The post ደብረ ብርሃንና ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗