ህውሃት በብሉናይል‼

WASULIFEneutral2026-06-28 10:36:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህውሃት በብሉናይል‼ ህወሓት የትኩረት አቅጣጫውን በመቀየር በቤኒሻንጉል ጉምዝ አዲስ ውጊያ ለመክፈት እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ተገለጸ:: ህወሓት በወልቃይት ግንባር ጥቃት ይሰነዝራል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም፣ የትኩረት አቅጣጫውን በመቀየር በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አዲስ ውጊያ ለመክፈት ወታደራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተጠቆመ። በወጣው መረጃ መሰረት ቡድኑ በኤርትራ አዋሳኝ ድንበሮች አካባቢ የነበሩ ምሽጎቹን በመተው ኃይሉን ያንቀሳቀሰ ሲሆን፣ ከሱዳን በመነሳት በቤኒሻንጉል ጉምዝ ብሉናይል በኩል ለማካሄድ እቅድ ይዟል ተብሏል። ለዚህ አዲስ ወታደራዊ እንቅስቃሴውም ከሱዳኑ ጦር መሪ አልቡርሃን ጋር በጥምረት እየሰራ ሲሆን፣ የጦር መሳሪያን ጨምሮ የተለያዩ ወታደራዊ ድጋፎችን እያገኘ መሆኑ ተዘግቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]