በድጋሚ ያገረሸው የአሜሪካና ኢራን ጦርነት
አዲስ አበባ ሰኔ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ሲያልፍ በነበረ የፓናማ መርከብ ላይ የተሰነዘረውን የድሮን ጥቃት ተከትሎ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት ፈጽማለች አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ በንግድ መርከቦች ላይ ለቀጠለው ትንኮሳ በትናንትናው ዕለት ምላሽ ለመስጠት በኢራን ወታደራዊ ዒላማዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟ ተመላክቷል አሜሪካ እና ኢራን አንዳቸው በሌላኛው ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎም 8230 The post በድጋሚ ያገረሸው የአሜሪካና ኢራን ጦርነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗