አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ ሰኔ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ አቅደን የምንተገብራቸው ሕልሞቻችን እስኪሳኩ ድረስ በብርታት እንሠራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት አረንጓዴ ዐሻራ ከዕሳቤ እስከ ትግበራው ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው በዕሳቤዎች የተመሩ የታላላቅ ስልጣኔዎች እና የነጠሩ እውቀቶች ማሕደር በሆነችው ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው 8211 ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗