አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁምን በመጣስ አንዳቸው ሌላቸውን እየከሰሱ ነው‼️

ESAT_TV1neutral2026-06-28 10:41:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁምን በመጣስ አንዳቸው ሌላቸውን እየከሰሱ ነው‼️ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል እያለፈ የነበረ በፓናማ የተመዘገበ መርከብ ትናንት ቅዳሜ ጥቃት ከደረሰበት በኋላ አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ፈጽማለች። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ በንግድ መርከቦች ላይ “ትንኮሳ ስለቀጠለ” በኢራን በርካታ ዒላማዎችን መምታቱን አስታውቋል። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በአጸፋ ምላሽ በኩዌት እና ባሕሬን በሚገኙ የአሜሪካ መሠረተ ልማቶች ላይ የድሮን እና ሚሳዔል ጥቃቶች ማድረሱን ገልጿል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ባወጣው መግለጫ “ኢራን የተኩስ አቁሙን እንድታከብር ዕድል ተሰጥቷት ነበር። ጦሯ የድሮን ጥቃት በማድረስ ስምምነቱን መጣስን መርጧል” ብሏል። የአሜሪካ ተዋጊ ጄቶች በ10 የኢራን ወታደራዊ ዒላማዎች ላይ ድብደባ ማድረሳቸውን አስታውቋል። በሆርሙዝ ወሽመጥ አቅራቢያ የተፈጸሙት…

Read the full story at esat_tv1 ↗
AdYour ad here[email protected]