አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

FANATELEVISIONneutral2026-06-28 10:41:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ አቅደን የምንተገብራቸው ሕልሞቻችን እስኪሳኩ ድረስ በብርታት እንሠራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ አረንጓዴ ዐሻራ ከዕሳቤ እስከ ትግበራው ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው። በዕሳቤዎች የተመሩ የታላላቅ ስልጣኔዎች እና የነጠሩ እውቀቶች ማሕደር በሆነችው ኢትዮጵያ… https://www.fanamc.com/archives/317715

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]