በድጋሚ ያገረሸው የአሜሪካና ኢራን ጦርነት…

FANATELEVISIONneutral2026-06-28 10:41:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

በድጋሚ ያገረሸው የአሜሪካና ኢራን ጦርነት… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ሲያልፍ በነበረ የፓናማ መርከብ ላይ የተሰነዘረውን የድሮን ጥቃት ተከትሎ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት ፈጽማለች። አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ በንግድ መርከቦች ላይ ለቀጠለው ትንኮሳ በትናንትናው ዕለት ምላሽ ለመስጠት በኢራን ወታደራዊ ዒላማዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈጸሟ ተመላክቷል፡፡ አሜሪካ እና ኢራን አንዳቸው በሌላኛው ላይ ጥቃት… https://www.fanamc.com/archives/317718

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]