በአፋር ክልል ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ሰኔ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በሕጋዊ መንገድ ብቻ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ኢብራሂም እንዳሉት በሕገ ወጥ መንገድ የሚደረግ የውጭ ሀገር የሥራ ጉዞ በዜጎች ሕይወትና አካል ላይ እያደረሰ ያለው አስከፊ ጉዳት ከፍተኛ ነው ቢሮው በሕገ ወጥ መንገድ 8230 The post በአፋር ክልል ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗