ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ

WELCOMEneutral2026-06-28 12:42:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሰኔ 21 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል ቀን 7 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሀብታሙ ታደሰ አስቆጥሯል የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል በተመሳሳይ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሀዋሳ ከተማ 8230 The post ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]