ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ
ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ37ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ባሕር ዳር ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሀብታሙ ታደሰ አስቆጥሯል፡፡ የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል በተመሳሳይ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ… https://www.fanamc.com/archives/317726
Read the full story at fanatelevision ↗