በአፋር ክልል ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

FANATELEVISIONneutral2026-06-28 12:52:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአፋር ክልል ሕጋዊ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በሕጋዊ መንገድ ብቻ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ሥራና ክህሎት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ኢብራሂም እንዳሉት ÷ በሕገ ወጥ መንገድ የሚደረግ የውጭ ሀገር የሥራ ጉዞ በዜጎች ሕይወትና አካል ላይ እያደረሰ ያለው አስከፊ ጉዳት ከፍተኛ ነው፡፡ ቢሮው በሕገ… https://www.fanamc.com/archives/317729

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]